eFidel (ኢፊደል) is an electronic talking poster with 238 keys representing the basic Ethiopic alphabet (fidel) characters. In addition, it comes with power on/off and volume control buttons. The poster is designed with brightly colored characters and pictures to engage children while they have fun learning fidel in a visual and interactive way. eFidel measures approximately 34”x20”.
ኢፊደል ከ ሀ እስከ ፐ ያሉትን 238 ፊደሎች የያዘና በድምፅ የተደገፈ ኤሌክትሮኒክስ የፊደል መማሪያ ነው። እያንዳንዱን ፊደል ሲጫኑት ድምፅ ይሰጣል። ኢፊደል ልጆች ያለአስተማሪ በግላቸው ፊደል እንዲማሩ ለማበረታታት ታስቦ አይን በሚስቡ ቀለማትና ምስሎች አሸበረቆ የተሰራ ነው። በተጨማሪ ኢፊደል የማብሪያ/ማጥፊያና የድምፅ መጨመሪያ/መቀነሻ አለው።
E Fiedel
$35.00Price